ቤተክርስቲያንና ዜናዎች

የአገልግሎትና የሁነቶች ዜናዎች

የሆሳዕና መንበረ ጵጵስና ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ፈለገ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ወቅታዊ መረጃዎች

ወደ ዜናዎች ተመለስ ሰንበት ትምህርት ቤት
October 10, 2026 3 ደቂቃ ንባብ
News Article Header Image
የጉባኤ ማስታወቂያ
የፈለገ ህይወት ሰንበት ት/ቤት 38ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ነው። በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን በሀ/ስ/ሀ/ስብከት በሆሳዕና መንበረ ጵጵስና ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ፈለገ ህይወት ሰንበት ት/ቤት 38ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከመስከረም 29_ጥር 01 2019 ዓ/ም ተላላቅ መምህራንና ዘማሪያን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይበራል ። ስለሆነም በሆሳዕና ከተማ አድባራትና ገዳማት እንድሁም በአከባቢው ወረዳዎች የምትገኙ ምዕመናን በሙሉ የተጨነቀች ነፍስ በጉባኤው ተገኝታ በቃለ እግዚአብሔር እንድታርፍ ይሁን። በዕለቱም አካል ተገኝታችሁ መረሃ ግብሩን መካፈል ለማትችሉ ምዕመናን በዚሁ ሰንበት ትምህርት ቤት የሚድያ አማራጮች እና በሌሎች ሚድያ መንገዶች እንድትከታተሉ እንጠቁማለን።
አጋራ: